ዮሐንስ ንስሐ "መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!" (ማቴ 3: 1-2) አገልግሎታችንፈጣን ፣ ጥራት ያለውና ነፃ አገልግሎት መንፈሳዊ ጥያቄዎች “አባትህን ወይም መምህርህን ጠይቅ ይነግሩህማል ” (ዘዳ 32፥7) 1) ያንብቡ ከዚህ በፊት ስለ ውድ ሀይማኖታችን ሆነ ስለ ንስሐ ለተጠየቁ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ በዚህ ድረገጻችን ላይ ማግኘት ስለሚችሉ ትምህርት ስለ ተዋህዶ፣ ስለ ቅዱስ ቁርባን፣ ስለ ንስሐና ጥያቄና መልስ የሚሉትን ገጾች ያጣቅሱ። 2) ይጠይቁየዮሐንስ ንስሐ ድረገጽ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት :- በቴሌግራም ወይም በፌስቡክ ወይም በኢሜል ሊያገኙን ይችላሉ። የንስሐ አባት የንስሐ አባት ለመያዝ ድረገፃችን ላይ የንስሐ አባት ገፅ የሚለውን ሲጫኑ በሚመጣሎት ስልክ ቁጥር ደውለው የሚያገኟቸውን አባት በማነጋገር የንስሐ አባት መያዝ ይችላሉ። የጥምቀት አገልግሎት የጥምቀት አገልግሎትክርስትና ለመነሳት ወይም ቄደር ለመጠመቅ ይህን ፎርም ይምሉ “ኃጢአተኞችን ወደ ንስሐ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም” (ሉቃ 5፡32) የንስሐ አባት ገጽ